Get Mystery Box with random crypto!

' ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ | የህይወት Injera

" ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።"
ሉቃ 24:5

" And as they were afraid, and bowed down their faces to the earth, they said unto them, Why seek ye the living among the dead?"
Luke 24:5

#የህይወትInjera
#Share

@yehiwet_injera
for comments @yehiwet_injerabot