Get Mystery Box with random crypto!

'ያች ምስኪን ነፍሴ' መጫወት መፈንጠዝ መዝናናት ሚያዋያት ከአሻት ውሎ ማደር መራቀቅ ሚመስላት | እንደ.....ገጣሚ

"ያች ምስኪን ነፍሴ"
መጫወት መፈንጠዝ መዝናናት ሚያዋያት
ከአሻት ውሎ ማደር መራቀቅ ሚመስላት
" ያች ምስኪን ነፍሴ"
ባክና ከህልሟ ጥግ መክና ከአጥናፏ
ከቀመሱት ስትቀምስ መዝቀጥ ሆኖ ትርፏ
ብትሠቅል ብታወርደኝ ባይደክም ስጋዬ
ሠውነቴን ገራው ነፍሴን ለእግዜር ጥዬ



@yehangetem