Get Mystery Box with random crypto!

🧑‍🎤 የሀድራ ግጥሞች✍

የቴሌግራም ቻናል አርማ yehadra_gtmoch — 🧑‍🎤 የሀድራ ግጥሞች✍
የቴሌግራም ቻናል አርማ yehadra_gtmoch — 🧑‍🎤 የሀድራ ግጥሞች✍
የሰርጥ አድራሻ: @yehadra_gtmoch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.22K
የሰርጥ መግለጫ

ልትልኩልን የምትፈልጉ
በዚህ @Yehadragtmoch_bot ያድርሱን::

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-03 10:06:33 ኡለሞቹን ትቶ መጤን ከተሻሸ
ማር ያገኝ መስሎታል ከንብ እየሸሸ
,,,,,,,,
ያሪፎችን መንገድ ሲያደብሰው ዘመኑ
ምንቸቶች ተነስተው ጋን እንሁን አሉ

አሜኬላ አይደል ወይ ጥላቻ መፈንጫ
የምጣዱ እያለ የንቅብ ከተንጫጫ
......
እራሱ ሳይጠና ጉተና ሚሰቅል
ሳይደርስ ደረስኩ የሚል ባልዘሩት ሚበቅል
አለቦታው ገብቶ ወግ ቢያመሰቃቅል
ሸንኮራው ሸንበቆ ዱባው ሆነብን ቅል
,,,,,,,
ኡስታዝ ሰኢድ አሕመድ
148 viewsAbdu-rezak, 07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 22:41:13
Watch "የ 200 ብር ሽልማት || HABESHA_TUBE #motivationalvideo #nebilnur #inspiration" on YouTube




Watch "የ 200 ብር ሽልማት || HABESHA_TUBE #motivationalvideo #nebilnur #inspiration" on YouTube


290 viewsAbdu-rezak, 19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 19:07:13
የዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ይከበራል።

ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ሚያዝያ 24 ይሆናል።

ምንጭ ፦ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት

@tikvahethiopia
866 viewsAbdu-rezak, 16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 22:24:28 #ኡስታዝ_ሰኢድ_አህመድ በብዕራቸው ተቃውመዋል!

የወንዶቹ ቁና ያ የዲኑ ማገር
ዑመር የሉም ተብሎ
ኢማም አህመድ ጋዚ አልፈዋል ተብሎ
በጎንደር ሙስሊሞች ስቃይ ቢበረታ
አለላቸው ጀሊል
ፍፁም የማይሞተው የነ ዑመር ጌታ


ታምኖ፣ ችሎ፣ ትቶ፣ ታግሶ ቸልቶ
ገራገሩ ሙስሊም ባለ ልዋል ልደር
መስጂዱ ተቃጥሎ ሰጋጁ ሲገደል
ምን አርጎሽ ነው ብልሽ
መልስ አለሽ ወይ ጎንደር??!!

ይቅር ብሎ አልፎ፣ ሰላምን አንግሶ
ሲነፍጉት ለግሶ፣ ለችግርሽ ደርሶ
የሚኖርን ሙስሊም ሲገደል እያየሽ
በዋዛ አሳለፍሽው ጆሮ ዳባ ብለሽ?!!
እንዴት አይባባስ የኔማ ችግሬ
ሰምታ እንዳልሰማች አይታም እንዳላየች
ሆናብኝ አገሬ።

ሙስሊም የተገፋ የተነካ ለታ
ሚዲያሽ ካለወትሮው
ደንቁሮ ታውሮ
ወሬ ነጋሪሽም አፉ ዱዳ ሆኖ
የመዋሉን ምስጢር አውቃ ዝም አለችኝ
ይህ ነው ወይ ምላሼ አገር እያለችኝ

ያውም በረመዷን
ፆም ውለው ፆም ሟቾች
እጣቸው ያስቀናል እንደ በድር ዘማቾች


አይተሽ እንዳላየሽ ዝም ያልሽው አገሬ
ንገሪው ለዛ ሰው
ከጠጣበት ጉድጓድ አፈር ለመለሰው
የንፁሃንን ደም በግፍ ላፈሰሰው
ያጎረሰውን እጅ ጅሎ ለነከሰው
ንገሪው ለዚያ ሰው
ያን ቀቢፅ ተስፋውን ካፎት ይመልሰው
አለዚያ ሙስሊሙ
ልክ እንደ ቀስት ናቸው ኋሊት ሲሸሽቱ
ሃይ ብለው ተነስተው ከተወነጨፉ
እንኳን የደፈሩት ያሰቡም አይተርፉ
መስጂድ በማቃጠል፣ ሙእሚንን በመግደል
ብትፍረመረሙም ለቀቢፀ_ግዛት
ኢስላም ልማዱ ነው
ሲነቅሉት አፍርቶ ሲቀንሱት መብዛት

ግንስ ያስለቅሳል ከእንባም አልፎ ደም
ያንች አውቆ ዝምታ ለፍትህ መግደርደር
የሰላም ነዋሪን ሰላም ነስቶ ማደር
እንዲያ መጨከኑ በሙስሊሙ መንደር
ምን አርጎ ነው ብልሽ
መልስ አለሽ ወይ ጎንደር
።።።
876 viewsAbdu-rezak, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-14 12:20:40 Watch "#ኢሽተቅና #1 || አባጋር የ1ሰው ተውኔት || በ ሙሐመድ ያሲን || @Mehdi Multimedia Production" on YouTube


1.5K viewsAbdu-rezak, 09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-14 12:20:40 Watch "#ኢሽተቅና 1 || በኩኑ የተሰራ || ሸይኽ ሙሐመድ አወል || አዲስ መንዙማ @Mehdi Multimedia Production" on YouTube


1.3K viewsAbdu-rezak, 09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-14 12:20:40
በመሕዲ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን
https://t.me/mehdi_multimedia
1.1K viewsAbdu-rezak, 09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-07 14:45:57
ሸኝተናል።
አሏህ በሰላም ያድርስልን።
በአማን ያገናኘን።
1.3K viewsAbdu-rezak, 11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-07 14:45:56
በድሩዘማን ኢብን ሸይኽ ሙሐመድ አወል ክበርልኝ
ትናፍቀኛለህ
1.1K viewsAbdu-rezak, 11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-07 14:45:56
ዛሬ ከሸይኽ መሐመድ አወል ሐምዛ ጋር አዲሱን የአባይ ድልድይ ጎበኘን።
1.0K viewsAbdu-rezak, 11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ