Get Mystery Box with random crypto!

'ኢትዮጵያዊ የፈጠራ ኢንዱስትሪ ፤ እንዴት አለማቀፋዊ ድንበሮችን ይሻገሩ?' በሚል ርዕስ ከብሩህ ክ | የሀ Digital Art Experience

"ኢትዮጵያዊ የፈጠራ ኢንዱስትሪ ፤ እንዴት አለማቀፋዊ ድንበሮችን ይሻገሩ?" በሚል ርዕስ ከብሩህ ክለብ መሥራች እና የቀድሞ የብሪትሽ ካውንስል አርትስ ፕሮግራም ዳይሬክተር ማህሌት ማዕረጉ ጋር ውይይት ይኖረናል።

ማክሰኞ የካቲት 2 2013 ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 እንድትከታተሉ እና እንድትሳተፉ እንጋብዛለን ።

የከቤት እስከ ከተማ አዘጋጆች ።

Under the title "Ethiopian Creatives Industries : How to Cross International Borders" we will be talking to Mahlet Mairegu , the founder of Bruh Club and former British Council’s Arts Programme Manager.

Tune in and have your say live from 8 to 9 pm on tomorrow Tuesday February 9, 2021

The Kek team