Get Mystery Box with random crypto!

ሊቨርፑል የጁቬንቱሱን ብራዚላዊ አማካኝ Arthur Melo በውሰት ውል ስምምነት ለማስፈረም ከክለቡ | ™የኛ ሊቨርፑል

ሊቨርፑል የጁቬንቱሱን ብራዚላዊ አማካኝ Arthur Melo በውሰት ውል ስምምነት ለማስፈረም ከክለቡ ጋር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ዘገባዎች ጠቁመዋል ተጫዋቹ ከሰአት በኋላ የህክምና ምርመራ እንደሚያደርግ ታውቋል Melo የሊቨርፑልን የዝውው ጥያቄ ተቀብሏል ነገር ግን ተጫዋቹ ወደ ሊቨርፑል በውሰት ውል ብቻ ነው ምንም አይነት የግዢ ውል አልተካተተም ተብሏል

@yegnaLiverpool
@yegnaLiverpool

YNWA