Get Mystery Box with random crypto!

​​#አትናደድ/ጂ መቼም የማትረሳውን የህይወት ትምህርት የምትማረው ከትልቁ ስህተትህ ነው፤ ብዙም | 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

​​#አትናደድ/ጂ

መቼም የማትረሳውን የህይወት ትምህርት የምትማረው ከትልቁ ስህተትህ ነው፤ ብዙም አትናደድ በቀሪው ዘመንህ እንዳትረሳው የተፈለገ ወሳኝ መልዕክት ደርሶሀል ስለዚህ ሁለት ነገር አድርግ
1. አትድገመው
2. ተማርበት

ህይወትን በጥበብ የሚኖር ሰው ከዚህ የተለየ ምንም አያደርግም።


የጥበብ ምሽት ተመኘንላችሁ

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Joye