Get Mystery Box with random crypto!

አንዲት ከበርቴ አሮጊት በአለም ዝነኛ የተባለውን ሙዚየም እየጎበኙ ነው (ግድግዳ ላይ የተሰቀሉትን | 🌷የፍቅር ሰው ታለንት ሾ 🇪🇹

አንዲት ከበርቴ አሮጊት በአለም ዝነኛ የተባለውን ሙዚየም እየጎበኙ ነው (ግድግዳ ላይ የተሰቀሉትን ስእሎች በመመልከት ላይ እንዳሉ በድንገት "ይህ ስእል ምንድነው ? ይህን የመሰለ ታላቅ ሙዝየም ውስጥ እንዲህ ያለ አስቀያሚና አስፈሪ ስእል ጥበብ ተብሎ ከዝነኛ ስእሎች መሀል መቀመጡ አሳፋሪ ነው !” አሉ:: አስጎብኝውም ወደ አሮጊትዋ ጆሮ ጠጋ ብሎ "ይቅርታ እመቤት... ይህኮ ስእል አይደለም መስታወት ነው አላቸው ይባላል