Get Mystery Box with random crypto!

​​​​​​ባይገርምሽ ቃል ┈┈┈••✦ ✦••┈┈┈ ባይገርምሽ ገና ወድሻለው ባ ☞ ባገር | ❤ የፍቅር ነገር ❤

​​​​​​ባይገርምሽ ቃል
┈┈┈••✦ ✦••┈┈┈

ባይገርምሽ ገና ወድሻለው

ባ ☞ ባገር አማን
አንቺን መርሳት
ይ ☞ ይሆንብኛልና
መጫወት በእሣት
ገ ☞ ገሀድ ይሁንልሽ
አረሳሽም ቃልይ
ር ☞ ርቀሺኝ እንኳን
ብቴጂ ካጠገቤ
ም ☞ ምንም ጊዜ
ቢሆን ያፈቅርሻል ልቤ
ሽ ☞ ሽምገላ አይደለም
ቃልዬ በእውነት
ገ ☞ ገና እወድሻለው
እስካለው በህይወት
ና ☞ ናፍቆቴ ልሆንሽ
የልብ ትርታዬ
እ ☞ እንዴት ብዬ ልርሳሽ
ውዴ ፍቅርዬ
ወ ☞ ወደ ተሻለ ህይወት
የምሸጋገርብሽ
ድ ☞ ድቅድቁን ጨለማ
የምገፋብሽ
ሻ ☞ ሻማዬ አንቺው ነሽ
መተኪያዬም የለሽ
ለ ☞ ለኃይሉ ፍቅርሽ
ምርኮኛ ሆኛለው
ው ☞ ውዴ ፍቅርዬ
ላልከዳሽ ምያለው
┈┈┈••✦ ✦••┈┈┈



━━━✦◉●••┈❀┈┈••●◉✦━━━

@yefeker_neger

●✥-- @Abdu_ke --✥●

@yefeker_neger

የፍቅር ነገር
┈┈••◉❖◉●••┈❀┈┈••◉❖◉●••┈┈