Get Mystery Box with random crypto!

አትገረም…… አትዘን ወንድሜ! ነግሬክ ነበረ እኔ አስቀድሜ ፤ አደና | ❤ የፍቅር ነገር ❤

አትገረም……

አትዘን ወንድሜ!
ነግሬክ ነበረ እኔ አስቀድሜ

አደናቅፎክ ብትወድቅ፤
ባጭሮክ ብትደማ፤
በማንም አትዘን ማንንም አትማ
መንገድ ሁሉ እንቅፋት
በሆነበት አለም
መነሳት ነው እንጂ መውደቅ
ብርቅ አይደለም ።

,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
•═••• •••═•

@yefeker_neger ,,,,,, @Abdu_ke