በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ውሉደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት የፊታችን ቅዳሜ ጳጉሜ 5 ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በሰንበት ት/ቤታችን አዲሱ ህንፃ ላይ ያዘጋጀነውን የጥበብ ድግስ ታድመው በአበባዬሽ ዝማሬ ችቦውን ይለኩሱ። ይምጡ አዲሱን አመት በጥበብ ይቀበሉ!! ውሉደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት @yeemariyaam21 @yeemariyaam21 @yeemariyaam21 4.8K viewsedited 12:43