Get Mystery Box with random crypto!

#ሐድስ -❶ #የአሏሕ_መለክተኛ ﷺ እንድሕ አሉ፦ “አዋቂና ብልህ ሰው ማለት ሥጋዊ ፌላጏቱንና ስሜ | ሸምሸ ዳኒ [ ዳና የሀድራ ጀመዐ ] chennel

#ሐድስ -❶

#የአሏሕ_መለክተኛ ﷺ እንድሕ አሉ፦ “አዋቂና ብልህ ሰው ማለት ሥጋዊ ፌላጏቱንና ስሜታዊ ዝንባሌውን ተቆጣጥሮ ከሞት በኋላ ላለው ዓለም የሰራ ነው፡፡ ሞኝ፣ ተላላና ደካማ ሰው ማለት ደግሞ በከንቱ ስሜቱ ቁጥጥር ስር ራሱን አውሎ የአሏህን ምህረትና ፀጋውን በባዶ ተምኔት የሚጠባበቅ ሰው ነው፡፡”
(ቲርሚዚ)
•••
ሙሐረም -13|1444ሒ.
JOIN
https://t.me/+XBeaC-I2mctmNjE8