Get Mystery Box with random crypto!

t.me/yechalal12group 'እግዚአብሔር ሆይ እጅህ ሁሉን ታጠግባለችና ድሆችን አስብ ምድር | Yechalal ይቻላል ! በጎ አድራጎት ማህበር

t.me/yechalal12group

"እግዚአብሔር ሆይ እጅህ ሁሉን ታጠግባለችና ድሆችን አስብ ምድርን በአበባ ሰማይን በብርሀን ያስጌጥክ የተራቆቱትን አልብስ ህሊናቸውን ስተው በጎዳና የወደቁትን እባክህ ጌታ ሆይ አንተ ሰብስባችሁ የሰው ልጅ ከህይወት ሀዲድ እየሳተ ነውና አንተ መልሰን
እኛ የጨከንባቸውን አንተ እራራላቸሁ
እኛ ለሰለቸናቸሁ አንተ ፊትክን መልስ
ለፍቅር በሚያደላ ዙፋንህ በአማኑኤል ስምህ በፈሰሰው ደምህ በተወጋው ጎንህ አሜን"