በቅርብ ቀን በጥቅሶች መንደር የራሳችንን ስራዎች => ጥቅሶች => ትረካዎች => አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮ ሌሎችምን ጨምሮ ( በፌስቡክ ፣ በቴሌግራም ፣ በዩቲዩብ ፣ በቲክቶክ ፣ በኢንስትራግራም እና በፍሬንድቶክ ) ለመጀመር ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ። እስኪ ይጀመር የምትሉ አስተያየት ማስቀመጫዉ ላይ አስቀምጡልን 387 views08:54