Get Mystery Box with random crypto!

ሄደን ባናይም ዘንዳ ከጨረቃ ውበቷን አደነቅን ሰምተን በሙዚቃ ትክዝ ቁዝም ብሎህ ድብት መግለፅ አ | የጥቅሶች መንደር ( ጥቅስ ብቻ )

ሄደን ባናይም ዘንዳ ከጨረቃ
ውበቷን አደነቅን ሰምተን በሙዚቃ
ትክዝ ቁዝም ብሎህ ድብት
መግለፅ አቅቶህ የውስጥህን ስሜት
ዝምታ ማብታሽ ምክንያቱ ሳይገበቸው
ቃላት አተሽ ለስሜትሽ በዝምታ ተገድበው
ላንተም ላንቺም የስሜቶ ጥልቀት
ቃል መግለጫ ለጠፋለት
ከአባ መላ መፍትሄው ተገኘለት
የመውደደዎን ጥግ የፍቅሮን ጥልቀት
አልያም ማዘንዎን የልቦን ስብራት
የትዝት ማዕበል በናፍቆት ሲያላጋን
ላለፈው በደል ይቅርታ ሲያይልብን
አሁን አባ መላ
አፍ ሆኖ መጣልን
ለወንድም ለጓደኛ ለእናት አባት ለፍቅረኛዎት ያሎትን ውስጣዊ ስሜት
ያለሜካፕ አስውበን
ያለ ክኖር አሳምረን
በረቂቋ ሙዚቃ ታጅበን
አባ መላ አፍ ሆኖ መጣልን
ተወዳጅ በሆኑና የልቦትንየሚገልፁ መዚቃዎችን በመጠቀም አንደበቶ ሆነን የልቦን ቃል እንናገርሎታለን
contact us @Abamela21