Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ገሀድ ነገር ለመሰወር የሚያገለግል መሳሪያ ነው:: ይህ መሳሪያ ከበርካታ ሺህ ዘመናት በፊት | 😉ገደል ግቢ በሏት🥀🌹😇

አንድ ገሀድ ነገር ለመሰወር የሚያገለግል መሳሪያ ነው:: ይህ መሳሪያ ከበርካታ ሺህ ዘመናት በፊት በኢትዮጵያ ውስጥ ይተገበር ነበር:: መሰውር ይባላል:: በዚህ የመሰውር ጥበብ ከተሞች ገዳማት ዋሻዎች ወዘተ በኢትዮጵያ ውስጥ ተሰውረዋል:: ይህን መሰውር ለማዘጋጀት ከሚያገለግሉት እፅዋት መካከል የሚከተሉት ዋንኞቹ ናቸው : ለባዊት፣ የሰው ነገር ፣ ሰምሀል ፣ ሴትቀስት ፣ ጥንጁት እና ሴት ቀስት:: • Powerful herbs : ሰላቢላ ለአብነት በሀሪ ፖተር ፣ ቫምፓየር ዳይሪ ፣ ቲን ዎልፍ ፣ ሎርድ ኦፍ ዘ ሪንግ እንዲሁም በቅርብ ለእይታ የበቃውን ብላክ ፓንተር ፊልም ማንሳት ይቻላል:: ብላክ ፓንተር ላይ እንደተመለከትነው ለብላክ ፓንተሩ ሀይል የምትሰጠው እፅ አለች:: እርሷም ለንጉሱ የሚከተሉትን ሀይል ነው የምትሰጠው : grants enhanced physical attributes , speed , endurance, strength , master all forms of unarmed combat, genius intellect , master strategies:: እነዚህን ክህሎት ትሰጣለች ተብላ በፊልሙ የተጠቀሰችው እጽ በእኛ ዘንድ ሰላቢላ ተብላ ትታወቃለች:: ተመሳሳይ አገልግሎት ከላይ የዘረዘርነውን ለሚጠቀማት ሰው ትሰጣለች! አበቃቀሏ ብላክ ፓንተር ላይ እንደተመለከትነው አይነት ሀይል ያለው እፅ ነው:: • ከእርሷ በተጨማሪ እፀ አበው ፣ እፀ ዳዊት እና እፀ ሐረገወይን ዋንኛ እፅዋት ናቸው::እፀ ሐረገወይን ሊቃውንቶቻችን በተለይም የዜማ ሰዎች ድምፅ ለማሳመር ጉሮሮ ለመክፈት ይጠቀሙበታል:: • Bullet proof - ዐቃቢ ርዕስ ጥይት የማያስመቱ መሳሪያዎችን በተለያዩ የሆሊውድ ፊልሞች ላይ ተመልክተናል:: በገሀድም አለ:: ከበርካታ ሺህ ዘመናት አንስቶ ግን አያቶቻችን ጥይት የማያስመታ መሳሪያ በሚከተሉት እፅዋት ያዘጋጁ ነበር : እፀ መፍርህ ፣ ጠምበለል፣ ዝግባ፣ ዋጊኖስ፣ ታለህ፣ የሰው ለንቋጣ ፣ ፈረስ ዘንግ ፣ ቀረፅ፣ ክትክታ ፣ እፀ ሕይወት፣ ምስሮች፣ በትረ ሙሴ ፣ ዋርካ ፣ ዶቅማ ፣ ሴት ቀስት ፣ ጥንጁት ፣ ስር ኩሉ የመሳሰሉት ናቸው:: • Anti-metal - እፀ ሳቤቅ በተለያዩ ፊልሞች ላይ አሁንም ብረት የሚጨመድዱ ብረት የሚያቀልጡ ብረት የማይበሳው ልብሶችን ወዘተ ተመልክተናል:: ጥንት አበው ብረትን የሚፃረሩ እፅዋትን በመጠቀም ብረት ነክ መሳሪያዎችን Manipulate ያደርጉ ነበር:: ከነኝህ እፅዋት መካከል ዋነኛዋ እፀ ሳቤቅ ዋንኛዋ ናት:: ይህን ጉዳይ በስፋት እመለስበታለሁ::

መርጌታ ዳንኤል የባሕል ህክምና የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ።
ስልክ 0920177056
1,  መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2,  ለቡዳ
3,  ለቁራኛ
4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,  ለጋኔን
6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8,  ለፀር (ለጠላት)
9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13, መስተፋቅር
14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22, ለልሳነ_ሰብእ
23, ለበረከት
24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26,ጸሎተ_ዕለታት
27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29, ለከበሮ
30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31, ለሙግት
32,ለሰላቢ
33,ለስንፈት ወሲብ
34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41;ለአዙሪት
42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43;ለሪህ በሽታ
44;የመገጣጠሚያ ህመም
45;ለጉልበት ድርቀት
46;የባት ህመም
47;የወገብ ህመም
48;የአንገትና ትከሻ ህመም
49;የከረመ ደረቅ ሳል
50;ለደም ግፊት
51;የሆድ መረበሽ
52;የከፋ የሆድ ድርቀት
53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55; እንቅልፍ መብዛት
56;የተለየ የቆዳ ህመም
57;ክብደት ለመቀነስ
58;የእንቅርት በሽታ
59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61; የሳይነስ ህመም
62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63;የወር አበባ ችግር ካለ
64;የወገብ መንሸራተት ካለ
65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66;ለከፍተኛ ራስ ምታት
67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68;ለድምፅ መታፈን
69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ
70;ራስን ስቶ መውደቅ
71; ለአእምሮ ዝግመት     
72;ለወር አበባ መቋረጥ
73;ለወር አበባ መዛባት
በዚህ ስልክ ይደውሉ 0920177056
ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ

ሰላም የፍካሬ ጥበብ ቤተሰቦች በተየቃችሁት መሰረት ቪዶዎችን እየሰራን እንለቃለን

Á