Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ የባህል መድሀኒት ቀማሚ: መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ የእግዚአብሔር ምሕረት እና ቸርነት ከ | 😉ገደል ግቢ በሏት🥀🌹😇

መርጌታ የባህል መድሀኒት ቀማሚ:
መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ

የእግዚአብሔር ምሕረት እና ቸርነት ከእናንተ ጋር ይሁን።

ቅድም በተቀጣጠርነው መሰረት ይሄው ስለ ዝግባ ሙጫ የተወሰነ እንማማር ዘንድ መጣሁ።

ዝግባ እጅግ በጣም ውድ እና ብርቅየ ከሚባሉ እጽዋቶች አንዱ ሲሆን ቅጠሉ ቅርፊቱ ሥሩ እናም ሙጫው የየራሳቸው የሆነ ጥቅም ያለው መልካም ዕጽ ነው።

ዛሬ ስለ ዝግባ ሙጫ እናውራ! ሙጫ ማለት የአንድ ዛፍ ግንድ ቅርንጫፍ ሲቆረጥ ፣ሲሰነጠቅ ፣በስለት ነገር ሲወጋ፣ ከውስጥ የሚወጣ ዕዥ ወይንም ፈሳሽ ተሰብስቦ ሲደርቅ በምስሉ እንደምታዩት ሁኖ ሲገኝ ሙጫ ይባላል።

የዝግባ ሙጫ ጥቅም፦
ለራእይ
ለመፍትሔ-ሥራይ
ለህዝብ ፍቅር
ለስኳር በሽታ ተጨምሮ ይገባል!
ለጠላት መፍዝዝ...እና የመሳሰሉት መፍትሔ ይሰጣል።

1ኛ, ለራእይ!
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ራእይ ወምክስተ ምስጢር

ኦ መድሙጦስሙት አርእየኒ ግብረ ጸላእትየ ወግብረ ፈተውትየ
ኦ ሙርድያል ክስት ልየ ህቡዓተ ምስጢራተ ሰማይ ወምድር
ኦ አአትማይያል አርእየኒ ምስጢረ አዝማድየ ወአብያጽየ
ኦ አፍድክያል ክስት ልየ ስውራተ ወህቡዓተ ዘተኃለዩ እምላዕለ ነብስየ ወስጋየ
ኦ ሰምራካኤል አርእየኒ ሀብታተ ዕዮብ ወጥበበ ሰለሞን በዝንቱ ቃልከ አውሎግሶን
ኦ መቅጀሐቡር ክስት ልየ በኅልም ወበገሀድ ዘተገብረ በላዕሌየ
ድማክል
ድማክል
ድማክል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ድልካም
ድልካም
ድልካም
ኦ አጥዮንዮስ ክስት ምስጢራተ ዓለም በዛቲ ዕጽ ተመሲለከ ለለዕለቱ ወለለሰዓቱ በእንቲአየ እኩይ ነገር ዘይሔሊ ወዘይገብር አርእየኒ ወአስምዓኒ በእዝነ ልቡናየ ለገብርከ (ስም)

ገቢሩ፦የዝግባ ሙጫለ ፯ ቀን ማታ ማታ በመኝታ ሰዓት ታጥኖ በንጽሕና መተኛት።
ቀድሞ የተደረገውን ለወደፊት የሚደረገውን በህልም ይታያል።
በተለይ መድኃኒት፣ ውለሽ ፣የሴት ዛር፣ሥራይ..በሰው ዘንድ ተደርጎብናል ብላቹ የምታስቡ በሙሉ በራእይ ሁሉም ነገር ይታያችኃል።
ይህ ጥበብ በምትሰሩበት ሰዓት ተራክቦ(ወሲብ) አይቻልም።

2ኛ,ለመፍትሔ ሥራይ
የዝግባ ሙጫ፤ ሥር ፤ቅጠል፤
የእንቧጮ ሥር፤ ቅጠል ፤ተቀጽላ
የሎሚ ሥር፤ ቅጠል፤ ተቀጽላ
የሴት ዕሬት ሥር ፤ግንድ
ከከርቤ ዕጣን ጋር ለሳምንት ያክል መታጠን ማንኛውም ሥራይ ውለሽ ዓይነጥላ ይለቃል።

3ኛ, ለህዝብ ፍቅር

የዝግባ ሙጫ
ቅብዓ ሜሮን
የ ጥርኝ ሽቶ
ከቀዘው(አሞጭ) ሥር ጋር ለውሰው ለሳምንት ያክል በስሱ ሴት ልጅ ትኳል ወንድ ልጅ ግንባሩ በትእምርተ መስቀል ይቀባ።

4ኛ, ለስኳር በሽታ

የዝግባ ሙጫ ፤ቅጠል ቀንበጥ
የቁልቋል ቀንበጥ
የዶግ(ዕጸ ራምኖን) ቀንበጥ
የዕንጭብር ሥር
ከርቤ ዕጣን
የወርቅ በሜዳ ሥር በአንድ ላይ አልሞ ደቁሶ በጣዝማ ማር አዋህዶ በግማሽ የሾርባ ማንኪያ ከምግብ በኃላ ለ 21 ቀን መብላት ነው።
ፍቱን ነው። በተለይ ለኢንሱሊን መርፌ የማይወጉ ለውጡ ውጤታማ ነው።

5ኛ, ለጠላት ለሌባ መፍዝዝ

የዝግባ ሙጫ
የአበዘንጣ(የአሽኮኮ ጎመን ሥር
የዋርካ ተቀጽላ
የጠምበለል ተቀጽላ በአሽኮኮ ሓሞት አንግሰህ ከትበህ ያዝ ጠላትህ ደፍሮ አይናገርህም ሌባም ኪስህ ውስጥ አይገባም።

እነዚህ ጥበቦች ተፈትነው ተግባር ላይ የዋሉ ናቸው ማየትም ማመን ነውና !
ሞክረው ውጤቱን ይንገሩን።

ሚካኤል!!!
ለበለጠ መረጃ 0960842257
ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ።

ዛሬ የእፅዋት ንጉሥ እስከ መባል ስለሚታወቀው እፅዋት ላስረዳችሁ ወደድኩ
#ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ?
እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል
#ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል
#ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦
1, #ለመፍትሔ ሥራይ
2, #ለመፍትሔ ሐብት
3, #ለሕዝብ መስተፋቅር
4, #ለግርማ ሞገስ
5, #ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )
6, #ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር)
7, #ለመተት (ለድግምት መመለሻ )
8, #ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
9, #ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
10, #ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
11, #ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)
12, #ለእሪሕ (ብርድ)
13, #ለቁርጥማት
14, #ለግፊት (ደም ብዛት)
15, #ለዓይነ ጥላ
16, #በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ )
17, #ለልክፍ (ቁራኛ)
18, #ለኩላሊት
19, #ለአንጀት ቁስለት
20, #ለክፉ ቁስል
21, #ለስንፈተ ወሲብ
22, #ለኪንታሮት
23, #ለነቀርሳ (ካንሰር )
24, #ለቆረባ
25, #ለዘኢያገድፍ
26, #ለአፍልሆ
27, #ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ )
28, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
ወዘተ..........
ለሁሉም መፍትሄ አለን

እባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው።

ለበለጠ መረጃ 0960842257 ይደውሉ።

ገበያ አንዲቀናህ ከፈለክ የቀጠጥናን ስር በገራ እጅህ ይዘህ
ጸሎተ ገብያ ጅርጅር ሳጅር አላጅር ጂማና ተሰጠቀ ዋዉዝ ወዋዊዝ ደማኤል ኑ ሰብእ ገብያ ሀቦ በሎ ገብርኤል እጅብ ከመ እሲጥ ወእሳየጥ ሊተ ለገብርክ እገሌ ብለህ ፵፱ ደግመህ ገብያ ውጣ
ሞክረውና አመስግነኝ ፤ እንደዚህ የምልበት ምክንያት በትክክል ስለሚሰራ ነው ፡፡ ሀይለኛ ጥበብ ነው፡፡ ዕቃህ ሁሉ ተሽጦ ይመጣል፡፡የሰለሞን ጥበብ ነው፡፡
ምናልባት ጥንቆላ ነው ለምትሉ ሰዎች እኔ ለእንደዚ አይነት መጃጃል ጊዜ የለኝም ስለዚህ አባካቹህ በእግዚአብሔር ጥበብ እመኑና የምትፈልጉትን መልካም ነገር ገርጋሪን በማባረር ማድረግ ትችላላቹህ፡፡

ለዛሬ #በግእዝና በአምርኛ የእጽዋት ስም ዝርዝር እንመልከት


1 እፀ ሐዋርያ............... ቆንጥር
2 እፀ ቄውንቄች.............ዋንዛ
3 እፀ ንስር.....................የቁራ አርግ
4 እፀ አጉስታር................እሬት
5 እፀ ክብር....................ብርቱካን
6 እፀ ከሚን ....................ፌጦ
7 እፀ ኩሉ ....................ቁንዶ በርበሬ
8 እፀ ከሚና ..................ካሩት
9 እፀ ዚፋል ...................ሺንብራ
10 እፀ ዮሐንስ ..............አደይ አበባ

#መሰውር #ሰላቢላ #እፀሐረገወይን #ሐፂን
#እፀሳቤቅ #አገራዊእውቀት የፊልም ጥበብ ታሪክን ባህልን እምነትን ብሎም የአገራትን ፓለቲካዊ እና ሳይንሳዊ አቅጣጫዎችን መጠቆሚያ መንገድ ነው:: በተለይ እንደ ሆሊውድ ላሉ ግዙፍ ተቋማት:: ይህ ተቋም የአፍሪካን ታሪክ በመቅበር እና አፍሪካውያን ወጣቶችን አእምሮ ወደአልተገባ መንገድ አጠባ ከሚፈፅም እና ከሚያደኑዝዙ ተቋማት ዋንኛውም ነው:: ይህ ተቋም በርካታ አፍሪካዊ ታሪኮችንና ጥበቦችን እየወሰደ ይሰራል:: ግን ከየት እንደወሰደ አይናገርም:: ጥበቡን ልቦለድ ብሎ እንጂ በገሀድ በአፍሪካ ያለ ብሎ አያቀርበውም:: ለአብነት በተለያዩ ላዕለሰብ (Super humanፊልሞች ላይ ያሉ ክህሎቶችን ወይንም Superhuman abilities, የሚባሉትን ለመመልከት እንሞክር : 1, ምናባዊ ክህሎቶች | Super human abilities | • Cloaking Device - መሰውር ይህ Cloaking device የተሰኘ መሳሪያ መጀመርያ የታየው በማርቭል ስቱዲዮ ፊልሞች ላይ ቢሆንም ኃላ ኃላ በላብራቶሪ ጥናት በገሀድ ምእራባውያኑ ሰርተውታል:: መሳሪያው