Get Mystery Box with random crypto!

ግንቦት አንድ ቀን አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደች። እርሷም ለሰው | ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን

ግንቦት አንድ ቀን አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደች። እርሷም ለሰው ሁሉ ወገን ድኅነት የሆነባት ናት፡፡
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለኢትዮጵያ አለም ብርሃን እንቁ ቤተሰቦቻችን በሙሉ
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሳችሁ።