Get Mystery Box with random crypto!

#ምን_ይልሻል_ልብሽ? ልጠይቅሽ እስኪ አድምጪኝ አንድ አፍታ ልብሽ ምን አይነት ነው ለኔ ያለ | የፍቅር ጥቅሶች

#ምን_ይልሻል_ልብሽ?


ልጠይቅሽ እስኪ
አድምጪኝ አንድ አፍታ
ልብሽ ምን አይነት ነው ለኔ ያለው ቦታ?

የመውደድ የማፍቀር ወይስ ሀዘኔታ?
ምን ይልሻል ልብሽ እስኪ አንዴ ጠይቂው
እውን ከልብሽ ነው
ሳገኝሽ በደስታ ሁሌም የምትስቂው
ውይስ ፍቅሬን አውቀሽ
በኔ ይሁን እንዴ #የምትሳለቂው?

Join & Share

@yabutiiiiiiiiiiiii
@yabutiiiiiiiiiiiii