Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና እቃዎቻችን የጉምሩክ ሂደትን ጨርሰው ዛሬ እንደሚገቡ ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነ | X-Shop

አስደሳች ዜና

እቃዎቻችን የጉምሩክ ሂደትን ጨርሰው ዛሬ እንደሚገቡ ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው::

ስለዚህ ውድ ደንበኞቻችን ከነገ ጠዋት 2፡30 ጀምሮ በሚቀርባቹ ሱቆቻችን እቃ መግዛት እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።


የሚገቡት እቃዎቻችን ዝርዝር

1. ሂት ፕረስ A2 & A3
2. ስምንት በአንድ ማሽን
3. ላምኔሽን ማሽን A2 & A3
4. ማግ ማሽን
5. ነጭ ማግ
6. ሮል ኣፕ
7. ኤችቢ 45 ማህተም
8. ኤችቢ 42 ማህተም
9. 30X60 ማህተም
10. 30X50 ማህተም
11. 20X50 ማህተም
12. እጅ መያዣ የሌለው ማህተም።
13. ፔን ማህተም
14. ጎልደን ማህተም
15. ላምኔሽን ፊልም ማት & ግሎሲ 1,500 meter and 1,000 meter
16. ፕሎተር ማሽን በ135 & 72 ሴሚ
17. ሰብልሜሽን ኮፍያ
18. ማጂክ ትራስ
19. ትራቨል ማግ
20. ብላክ ማጂክ ማግ
21. ረጅም 25OZ ፍሮስትድ ብርጭቆ
22. ባለ 400ሚሊ እጅ መያዣ ቦትል
23. ረጅም 25OZ ብርጭቆ
24. 16 OZ አጭር ብርጭቆ
25. ከለር ማሰን ጃር
26. ማሰን ጃር
27. የማግ ማስቀመጫ ቦክስ