Get Mystery Box with random crypto!

ጓደኛ ማለት...! 1. እንደፈለክ በነፃነት የምትሰድበው 2. በጣም ጨንቆህ ስታማክረው እሱ የሚቀ | ውብ ታሪኮች ®

ጓደኛ ማለት...!

1. እንደፈለክ በነፃነት የምትሰድበው
2. በጣም ጨንቆህ ስታማክረው እሱ የሚቀልድብህ
3. በጣም አስከፍቶህ ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ በድጋሜ የሚሰድብህ ??

እንደዚህ አይነት ጓደኛ ካለህ.. እድለኛ ነህ

@WubTarikoch