Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ዕውነታዎች.. ;) 1. ባለ ፀጋው ሔንሪ ፎርድ የጓደኛው የቶማስ ኤዲሰንን የመጨረሻ ትን | ውብ ታሪኮች ®

አንዳንድ ዕውነታዎች.. ;)

1. ባለ ፀጋው ሔንሪ ፎርድ የጓደኛው የቶማስ ኤዲሰንን የመጨረሻ ትንፋሽ በጠርሙስ ውስጥ አስገብቶ ጠርሙሱን ዘግቶ አስቀምጦት ነበር።

2. አይሁዶች ሰው ከሞተ በኋላ ነፍሱ በሞተበት አካባቢ ለ4 ቀናት ትቆያለች ብለው ያምናሉ።

3. በዶክተሮች መጥፎ የእጅ ፅሁፍ የተነሳ በየዓመቱ ከ7 ሺህ በላይ ሰዎች ይሞታሉ።

4. የወንድ ልጅ ብልት መጠን የቀኝ እጁን አውራ ጣት ሁለት እጥፍ ይሆናል።

5. ሴት ልጅ ትናንት ማታ ቦርሳዋ ውስጥ ያስቀመጠችውን ዕቃ የት እንዳደረገችው ልትረሳው ትችላለች፣ አንተ ከ2 ዓመት በፊት ከምሽቱ 4 ሰዓት ላይ የተናገርከውን ነገር ግን አትረሳልህም።

6. አንዲት እርጉዝ ሴት ደጋግማ ምራቋን ከተፋች ሆዷ ውስጥ ያለው ህፃን ፈሱን እየፈሳ መሆኑን እወቅ።

ባሻዬ! ሴቶቹ ከላይ ያሉትን 6 ዕውነቶች አንብበው ጨርሰውታል። አንተ ግን ተራ ቁጥር 4 ላይ ቆመህ የቀኝ እጅ አውራ ጣትህን እያየህ ነው።

Tesfaye H.mariam | @WubTarikoch