Get Mystery Box with random crypto!

WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS UNION

የቴሌግራም ቻናል አርማ wsusuof — WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS UNION W
የቴሌግራም ቻናል አርማ wsusuof — WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS UNION
የሰርጥ አድራሻ: @wsusuof
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 9.21K
የሰርጥ መግለጫ

This is the official channel of Wolaita Sodo University Students Union Office.

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-30 21:51:26 አስቸኳይ ማስታወቂያ ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
በነገው እለት ማለትም በቀን 24.10.204 ዓ.ም ለመጽሔት የፎቶ ፕሮግራም ስላለ በወጣው መርሃ ግብር መሰረተ ፎቶ እንድትነሱ እናሳስባለን።
7.5K views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 21:42:03
7.1K views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 07:47:38 ማስታወቂያ ለመደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
የ2013 ዓ.ም Fresh man ተማሪዎች እስከ ቅዳሜ እንዲሁም ተመራቂ ያልሆናችሁ እና ከሁለተኛ ዓመት እስከ አራተኛ ዓመት ተማሪዎች እስከ ማክሰኞ ግቢ ውስጥ የምትቆዩ መሆናችሁን አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
12.6K views04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 19:25:32
10.7K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 16:17:19 አስቸኳይ ማስታወቂያ ለመደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
እንደሚታወቀው ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ሰሞኑን ብሄራዊ መታወቂያ እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል።
በመሆኑም ከ 2ኛ ዓመት እስከ 5ኛ ያላችሁ መደበኛ ተማሪዎች ዛሬ እና ነገ ማለትም ከቀን 13-14.10.2014 ዓ.ም ቴክኖሎጂ ካምፓስ ካፍቴሪያ በመሄድ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የማይመዘገብ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው ውስጥ ምንም አይነት አገልግሎት የማያገኝ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።
9.9K viewsedited  13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 15:12:05
9.2K views12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 12:23:43 አስቸኳይ ማስታወቂያ ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
በዛሬው ዕለት ማለትም በቀን 09.10.2014 ዓ.ም ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ አጭር ውይይት ስለሚኖረን በመመረቂያ አዳራሽ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
10.2K viewsedited  09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ