Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬው ዕለት ማለትም ከቀን 14-15.11.2014 ዓ.ም ድረስ | WOLAITA SODO UNIVERSITY STUDENTS UNION

ማስታወቂያ ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
ከዛሬው ዕለት ማለትም ከቀን 14-15.11.2014 ዓ.ም ድረስ Tempo ስለሚሰጥ ሁላችሁም እንድትወስዱ እያሳወቅን ከቅዳሜ ማለትም ከቀን 16.11.2014 ዓ.ም የካፌም ሆነ ሌሎች አገልግሎቶች የማይሰጡ መሆናቸውን እናሳውቃለን።