Get Mystery Box with random crypto!

የእውቀት ማዕድ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የሰርጥ አድራሻ: @worldtruth123
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.11K
የሰርጥ መግለጫ

👏እንኳን ወደ የእውቀት ማዕድ channel በሰላም መጡ👍
#Coramdio
" Stay safe"
Channel created December 30/2020

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-02-06 18:23:46
እነዚህ ሁለት ሰዎች አንድ ዓይነት መልክ አላቸው፣ ተመሳሳይ ስም ነበራቸው እና ወደ አንድ እስር ቤት ተላኩ። ከመታሰራቸው በፊት ተገናኝተው አያውቁም። የጣት አሻራዎች አሁን ጥቅም ላይ የሚውሉበት ምክንያት እነሱ ናቸው።

Share ➦
@worldtruth123
989 viewsEzkiel, 15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 18:22:44
ይህ የአውስትራሊያ ዕንቁ፣ እንዲሁም ብላክ ኦፓል በመባል የሚታወቀው፣ በአሁኑ ጊዜ በ400,000 ዶላር በጨረታ እየተሸጠ ነው።

Share ➦
@worldtruth123
991 viewsEzkiel, 15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 18:55:47
This painting was sold for $43.8 million

ይህ ሥዕል በ43.8 ሚሊዮን ዶላር ተሽጧል

Share ➦
@Worldtruth123
1.0K viewsEzkiel, 15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 18:54:58
የአንድ ቀን የአየር ፀባይ ትንበያን ለመስጠት 10 ቢሊየን የሂሳብ ስሌቶች ያስፈል ጋሉ ፡፡

Share ➦
@Worldtruth123
1.0K viewsEzkiel, edited  15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 08:56:34 የትላንት ጥያቄ መልሶች

1, ምድር ላይ ካሉት እንሳቶች በሙሉ በጣም ፈጣኑ ሯጭ " አቦሸማኔ " ነው ...... " @Pammame   " ነው ቀድሞ የመለሰው

2, ከፕላኔቶች ሁሉ አጭር ቀን ያላት " ጁፒተር " ናት የአንድ ቀን ርዝማኔዋም 9 ሰአት ከ 55 ደቂቃ ( 10 ሰአት ) ብቻ ነው ..... " @kaayatamo " ነው ቀድሞ የመለሰው

3, ከፕላኔቶች ሁሉ በጣም ቀዝቃዛዋ "ፕሉቶ" ናት ..... " @Enkeyupazion " ነው ቀድሞ የመለሰው

4,የቼልሲ እግርኳስ ክለብ ሰማያዊዎቹ ተብለው ከመጠራታቸው በፊት የሚጠሩበት ቅፅል ስም " ጡረተኞቹ " የሚል ነበር   ...... " ." ነው ቀድሞ የመለሰው

5, መልሱ "110" ነው። ቀድሞ የመለሰው " @herma21 "ነው።
15+15+15=45
12+6+6=24
6+2+4=12
2+9x12=110

@Worldtruth123
1.4K viewsEzkiel, 05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 20:26:41 ይዛሬው ጥያቄያችን ይሄን ይመስል ነበር የነገ ሰው ይበለን!

መልካም ምሽት ይሁንላችሁ ቤተሰቦቻችን

@worldtruth123
851 viewsEzkiel, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 20:22:01
የመጨረሻ ጥያቄ

@worldtruth123
885 viewsEzkiel, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 20:17:01 የቼልሲ እግርኳስ ክለብ ሰማያዊዎቹ ተብለው ከመጠራታቸው በፊት የሚጠሩበት ቅፅል ስም ምን የሚባል ነበር ?

@worldtruth123
865 viewsEzkiel, 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 20:11:01 ከፕላኔቶች ሁሉ ቀዝቃዛዋ ፕላኔት የትኛዋ ናት ?

@worldtruth123
878 viewsEzkiel, 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 20:06:01 ከፕላኔቶች ሁሉ አጭር ቀን ያላት ፕላኔት ማናት ? የአንድ ቀን እርዝማኔዋስ ስንት ሰአት ነው ?

@worldtruth123
919 viewsEzkiel, 17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ