Get Mystery Box with random crypto!

የእውቀት ማዕድ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ worldtruth123 — የእውቀት ማዕድ ™
የሰርጥ አድራሻ: @worldtruth123
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.11K
የሰርጥ መግለጫ

👏እንኳን ወደ የእውቀት ማዕድ channel በሰላም መጡ👍
#Coramdio
" Stay safe"
Channel created December 30/2020

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-01-06 21:21:02
በአሁንጊዜ የተማሪዎች ጥያቄ የሆነውን Exterme books ከ1ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል በሁሉም የትምህርት አይነቶች የሚያዘጋጅ ምርጥ ቻናል ነው።


@EthioExtreme_books
@EthioExtreme_books
192 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 18:51:17
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ከ1000 በላይ ተከታይ የቴሌግራም ቻናል በአርፍ ዋጋ በታማኝነት እንገዛለን ።

Contact-@WTPRO_Bot ያናግሩን !
557 views15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 12:03:31 አርጀንቲና በሳውዲ 2ለ1 ስትሸነፍ ከትልልቆቹ እስከ ትንንሾችሁ ድረስ አርጀንቲና ተችቶ ሳውዲ አረቢያን ሲሞግስ ነበር።

አብዛኛውን ሰው #ዳቦ ሊጥ ሆነ! በሚል ስሜት የአርጀንቲና ቡድንን ጥቅም አልባነት ተናግሯል። በተቃራኒው የሳውዲ ቡድን ኃያልነት በሰፊው ተዘግቧል። የሳውዲ ደጋፊዎች #መሲ የታለ?! ብለው አላግጠዋል።

የሳውዲ ንጉሳዊ ቤተሰብ የብሔራዊ ቡድናቸውን አጀማመር በጣም ተደስተው ለእያንዳንዳቸው አዲስ ሞዴል ማርቼዲስ መኪና ሰጧቸው።

የሳውዲ አረቢያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሄርቭ ሬናርድ ግን እንዲህ ብሎ ነበር! "አርጀንቲና( ) የኳታር የአለም ዋንጫ ፍፃሜውን በዚህ ጊዜ ትጫወታለች" ብዙ ሰዎች ይህን ሰምተው ሳቁበት!!

ሊዮኔል ሜሲም ከሳውዲ አረቢያ( ) ሽንፈት በኋላ ለሀገሩ ህዝቦች እና ለደጋፊዎቹ "ለደጋፊዎቼ የማስተላልፈው መልእክት እምነት እንዲኖራቸው ነው!!" ("We won't leave them stranded!") እንዳለውም እምነቱን ምን ጠንካራ መሆኑን በተግባር በማሳየት በቀጣይ ጨዋታዎች ዓለም ሁሉ የሰው ደጋፊ ሆኗል።

በህይወታችን ችግር ሲያጋጥመን ትተን ፊታችንን መመለስ ሳይሆን እምነታችንን በማጠንከር ወደፊት መጓዝ ነው።
ማሸነፍ የምንፈልግ ከሆነ በጥንካሬ እስከመጨረሻው መጓዝ አለብን

ሰዎች አበቃላቸው ቢሉም____የፈለጉትን ቢያወሩም እኛ ግን በራሳችንን ካመንና ተስፋ ካልቆረጥን ከምርም ያሰብንበት እንደርሳለን።

ዛሬ የአርጀንቲና ዋንጫ መብላት ተስፋ ያልቆረጠው የመሲ እና የብሔራዊ ቡድኑ ውጤት ነው። ዛሬ የአርጀንቲና ዋንጫ መብላት ተስፋ ያልቆረጠው የመሲ እና የብሔራዊ ቡድኑ ውጤት ነው።

ምትሀተኛ እያለ ዓለም ስሙን የሚያነሳው መሲ በዓለም ላይ ሁሉንም የዋንጫ ዝርያ በማንሳት ተዓምር የሰራበት የዓለም ዋንጫም ነበር።
1.4K views09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 12:03:30
1.2K views09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 19:59:37
838 views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 15:27:41
1 ቀን ብቻ ቀረው !!


ለገና ለ 20 ተወዳዳሪዎች ለያንዳንዳቸው ከ1500 እስከ 20,000ብር በይፋ የሚሸለሙበት ውድድር ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀረው
አሁንም ውድድሩን ለመቀላቀል ስለውድድሩ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት
https://t.me/line_addis_consultancy_bot?start=r0976345804
1.2K views12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 15:17:11
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ከ1000 በላይ ተከታይ የቴሌግራም ቻናል በአርፍ ዋጋ በታማኝነት እንገዛለን ።

Contact-@WTPRO_Bot ያናግሩን !
1.1K views12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 14:07:05 #ኮኖሱኬ ማትሱሺታ+++ ጃፓናዊ ነው! (#Panasonic)

እኤአ 1894-1989 የኖረ++ከምንም ተነስቶ ግን ከኤሌክትሪክ መሰኪያ አሳብ እና በዓለም ዙሪያ የሚታወቅ ትልቅ የቢዝነስ ድርጅት በማቋቋም ችሏል።

በጃፓን ውስጥ በምትገኝ ትንሽ የገጠር መንደር ውስጥ ከደሃ ቤተሰብ ነው የተወለደው። ቤተቦቹ እሱን የማስተማር አቅም ስላልነበራቸው ገና በ9 አመቱ ትምህርቱን አቋርጦ ቤተሰቡን ለመደገፍ በአንድ ትንሽ ሱቅ ውስጥ በፅዳት ሰራተኝነት ተቀጠሮ መስራት ጀመረ።

ከትንሽ  ጊዜ በኃላም በ አንድ የኤሌክትሪክ እቃዎችን በሚያመርት ድርጅት ውስጥ በቋሚነት ተቀጠረ። የአንፓልና ሶኬት ስራ ትኩረቱን ይስቡት ነበርና በየቀኑ ራሱን ያስተማርና ይመራመር ነበር። ሶኬትን ከቀድሞው አሻሽሎ መስራት ቢችልም በአሰሪው ድርጅት ተቀባይነት አላግኘም። "የማይረባ ስራ ነው።" ሲሉም አጣጣሉት። እሱ ግን በስራው እርግጠኛ ነበርና  የራሴን ድርጅት መመስረት አለብኝ ሲል አሰበ።

ሃሳቡን ለጓደኞቹ አጫወታቸው "አንተ ትምህርት አልተማርክም፣ልምዱም የለህም፣ ገንዘብም የለህም። ውጤታማ ለማትሆንበት ስራ ብለህ ቋሚ የሆነውን ስራህን ባትተው ነው የሚሻልህ ይህን የእብድ ሃሳብህን ተው።" ሲሉ ተሳለቁበት።

የተማረ ባይሆንም፣ ገንዘብ ባይኖረውም በራሱ ይተማመን ነበርና በ22 አመቱ የህይዎቱ ትልቁን ውሳኔ ወሰነ። በቋሚነት ከሚሰራበት ድርጅት ለቆ በትንሿ ቤቱ ውስጥ የእራሱን ድርጅት መሰረተ። ከሚስቱ ጋር በመሆንም አሻሽሎ የሰራውን ሶኬት በማምረት ቤት ለቤት እየዞሩ ለመሸጥ ሞከሩ ነገር ግን ቀላል አልሆነለትም። አንድም የሚግዛውም አላግኘም። ወራቶች አለፉ ትዕዛዝ የሚሰጠውም ሆነ የሚገዛው ሊገኝ አልቻለም። የእለት ምግብ እጥተው የቤት እቃዎቻቸውን ሁሉ እስከመሸጥ ደረሰ። ህልሙን ፅልመት ሊውርሳት በተቃረበበት ወቅት አንድ ድርጅት 1000 ሶኬቶችን እንዲሰራ ትዕዛዝ ሰጡት።

ከዛሬ 100 አመት በፊት በ1000 ትዕዛዞች የተጀመረው ድርጅት ዛሬ ላይ ከ250,000 በላይ የሚሆኑ ሰራተኞች ያሉት ትልቅ ድርጅት ለመሆን በቅቷል።  በ አመት 65 ቢሊዮን ዶላር ከሽያጩ ገቢ የሚያገኝ ድርጅትም ሁኗል።

ይህን ስኬት ያለምንም ትምህርትና ገንዘብ ማሳካት የቻለው ታላቅ ሰው #konosuke Matsushita ይባላል። በትንሽ ቤት ውስጥ የተመሰረተው አሁን በመላው አለም ታዋቂና ብዙ ቅርንጫፎች ያሉት የ #panasonic company ባለቤት ነው።
ምንጭ:
#electro-space academy
1.2K views11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 14:07:05
1.1K views11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 11:59:20
1.9K views08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ