Get Mystery Box with random crypto!

የአለማችን ግዙፉ የጦር አውሮፕላን የአሜሪካ ነው! ይሄን የሚያበሩት ሁለት ሴቶች ናቸው። ይህ አውሮ | የእውቀት ማዕድ ™

የአለማችን ግዙፉ የጦር አውሮፕላን የአሜሪካ ነው!
ይሄን የሚያበሩት ሁለት ሴቶች ናቸው። ይህ አውሮፕላን በአጠቃላይ ከ 172,000 pounds. በላይ እቃ መሸከም ይችላል። ስንት ኪሎ እንደሆነ አስቡት። ከአስር በላይ አንስተኛ ታንኮችን ከ 50 በላይ አንስተኛ መኪናዎችን ከ 20 በላይ መካከለኛ የጦር መኪናዎችን ጨምሮ በርካታ መሳሪያዎችን መጫን ይችላል። ሰሞኑን ከአፍጋኒስታን በርካቶችን ጭኖ የወጣው ይሄው አውሮፕላን ነው። ነዳጅ የሚሞላው አየር ላይ ነው። ጉድ ተመልከቱ።

@worldtruth123