Get Mystery Box with random crypto!

ግዜያችንን አናባክነው ! የተገደበ ግዜ ነው ያለን ስለዚህ ግዜያችንን ያለ አግባብ ከማባከን እንቆ | የእውቀት ማዕድ ™

ግዜያችንን አናባክነው !

የተገደበ ግዜ ነው ያለን ስለዚህ ግዜያችንን ያለ አግባብ ከማባከን እንቆጠብ ፤ አንዳንዴ ህጎችን እንጣስ ማህበረሰባችን የጫነብንን እኛ ግን ልክ አይደለም ብለን በምክንያት ያላመንበትን ነገር እንቀይረው ሰዎች ያለችንን ግዜ እንዲወስዱብን አንፍቀድላቸው ያ ማለት ከመስመር እንውጣ ነገሮችን ወደ ማይሆን አቅጣጫ እንውሰድ ሳይሆን ያመንበትን ከማድረግ ግን እንዳንቆም !

@worldtruth123