Get Mystery Box with random crypto!

ከጎናችን ያለውን አንርሳ ! አብዛኛውን ግዜ ከእኛ ራቅ ላለ በድንገት ወይም በቅርብ ግዜያት ላገኘ | የእውቀት ማዕድ ™

ከጎናችን ያለውን አንርሳ !

አብዛኛውን ግዜ ከእኛ ራቅ ላለ በድንገት ወይም በቅርብ ግዜያት ላገኘነው ወይንም ህይወታችን ላይ ያን ያህል ድርሻ ለሌለው ሰው በይሉኝታም ይሁን በተለያዩ ምክንያቶች ብዙ ነገር እናደርጋለን አጠገባችን ሆኖ ለእኛ እየደከመ ለእኛ እየለፋ በየትኛውም ሁኔታ አብሮን ላለ የቅርብ ሰው ግን ቦታ አንሰጥም የት ይሄዳል በሚመስል ሀሳብ ጣል ጣል እናደርገዋለን በወደቅን ሰዓት ግን ከጎናችን የሚገኝልን ለእኛ ከልቡ የሚያስብልን ነው እና የሚገባውን ክብር እና ቦታ ለሚገባው ሰው መስጠታችንን እናስተውል!

መልካም ቀን ተመኘን

@New_mind123