Get Mystery Box with random crypto!

የገሃነም በር (Turkmenistan) ፡ ይህ በአንድ ወቅት የነዳጅ ማደያ ነበር፣ ነገር ግን ሶቪየ | የእውቀት ማዕድ ™

የገሃነም በር (Turkmenistan) ፡ ይህ በአንድ ወቅት የነዳጅ ማደያ ነበር፣ ነገር ግን ሶቪየቶች በእሳት አቃጠሉት። አሁን ከ 40 ዓመታት በላይ እየነደደ ነው። አደገኛው የእሳቱ ጉድጓድ መቃጠሉን የሚያቆም አይመስልም።

Share ➦
@worldtruth123