Get Mystery Box with random crypto!

የትላንት ጥያቄ መልሶች 1, ምድር ላይ ካሉት እንሳቶች በሙሉ በጣም ፈጣኑ ሯጭ ' አቦሸማኔ ' ነ | የእውቀት ማዕድ ™

የትላንት ጥያቄ መልሶች

1, ምድር ላይ ካሉት እንሳቶች በሙሉ በጣም ፈጣኑ ሯጭ " አቦሸማኔ " ነው ...... " @Pammame   " ነው ቀድሞ የመለሰው

2, ከፕላኔቶች ሁሉ አጭር ቀን ያላት " ጁፒተር " ናት የአንድ ቀን ርዝማኔዋም 9 ሰአት ከ 55 ደቂቃ ( 10 ሰአት ) ብቻ ነው ..... " @kaayatamo " ነው ቀድሞ የመለሰው

3, ከፕላኔቶች ሁሉ በጣም ቀዝቃዛዋ "ፕሉቶ" ናት ..... " @Enkeyupazion " ነው ቀድሞ የመለሰው

4,የቼልሲ እግርኳስ ክለብ ሰማያዊዎቹ ተብለው ከመጠራታቸው በፊት የሚጠሩበት ቅፅል ስም " ጡረተኞቹ " የሚል ነበር   ...... " ." ነው ቀድሞ የመለሰው

5, መልሱ "110" ነው። ቀድሞ የመለሰው " @herma21 "ነው።
15+15+15=45
12+6+6=24
6+2+4=12
2+9x12=110

@Worldtruth123