Get Mystery Box with random crypto!

በተፈጥሮ ውስጥ ለራሱ የሚኖር ምንም ነገር የለም። ወንዞች የራሳቸውን ውሃ አይጠጡም። ዛፎች | የእውቀት ማዕድ ™

በተፈጥሮ ውስጥ ለራሱ የሚኖር ምንም ነገር የለም።
ወንዞች የራሳቸውን ውሃ አይጠጡም።
ዛፎች የራሳቸውን ፍሬ አይበሉም። 
ፀሐይ ለራሷ ሙቀት አትሰጥም።
አበቦች ለራሳቸው መዓዛ አያሰራጩም። 
ለሌሎች መኖር የተፈጥሮ ህግ ነው።

Nothing in the nature lives for itself.
Rivers don't drink their own water.
Trees don't eat their own fruit.
Sun doesn't give heat for itself.
Flowers don't spread fragrance for themselves.
Living for Others is the Rule of Nature.
Physicist & Technologist Anteneh Getachew