Get Mystery Box with random crypto!

ጦርነቱ እንደገና ተጀመረ ግጭት፣ ጸብ፣ ጦርነት በማንም ሊጀመር እና በየትኛውም ስፍራና ሰዓት ሊ | የእውቀት ማዕድ ™

ጦርነቱ እንደገና ተጀመረ

ግጭት፣ ጸብ፣ ጦርነት በማንም ሊጀመር እና በየትኛውም ስፍራና ሰዓት ሊከሰት ይችላል። እርቅ ግን የጨዋዎቻ ብቻ ነች። ከተጋጪዎቹ መካከል አንድ ባለጌ ካለ ወይም ሁለቱም ነውጠኞች ከሆኑ እርቅ አይኖርም። ለግጭት የማይረባ ምክንያት፣ ቁጣ፣ ንዴት ወይም የጸብ አጫሪነት ባህሪ በቂ ነው። እርቅ፣ ድርድርና ሰላም ግን ትልቅ የመንፈስ ልዕልናን ይጠይቃሉ። ይቅር ባይነትን፣ ሆደ ሰፊ መሆንን እና በታራቂዎቹ ልብ ውስጥ የጨዋነት እርሾ እንጥፍጣፊውም ቢሆን ሊኖር ግድ ይላል።

A+

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@worldtruth123
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯