Get Mystery Box with random crypto!

ዉዴ በፍቅራችን እያልሽ ስትመክሪኝ ያኔ የገፋሁሽ በኔ መንገድ ሂጂ እንደኔ ሁኚልኝ እያልኩ ያስጨነ | ግጥም🇪🇹 ኢትዮጵያ🇪🇹በባምላክ

ዉዴ በፍቅራችን እያልሽ ስትመክሪኝ ያኔ የገፋሁሽ
በኔ መንገድ ሂጂ እንደኔ ሁኚልኝ እያልኩ ያስጨነኩሽ

አሰብኩት ያን ሁሉ በደሌን አሰብኩት ችለሽ መኖርሽን