Get Mystery Box with random crypto!

Edward mordrake የተባለ አሜሪካዊ ሁለት ፊት ይዞ የተፈጠረ ሲሆን አንደኛው ፊቱ አስፈሪ ነ | World Facts™🌍☀️

Edward mordrake የተባለ አሜሪካዊ ሁለት ፊት ይዞ የተፈጠረ ሲሆን አንደኛው ፊቱ አስፈሪ ነው።
አስፈሪው ፊቱ ምንም የማያወራ ሲሆን edward እንደተናገረው አስፈሪው ፊቱ እሱ ሳያዘው የሚስቅና የሚያለቅስ ሲሆን አንዳንዴ ደግሞ በሹክሹክታ መጥፎ ነገር ይነግረዋል።edward ከኋላው ያለውን ፊት እነዲከሉለት ቢጠይቅም ዶክተሮች ግን ፈቃደኛ አልሆኑም።ስለዚህ edward በ23 አመቱ ራሱን አጥፍቶ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

Join us
World Facts
#World_Facts
የአለማችን አስገራሚ ጉዶች እውነታዎች እንዲሁም አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮች የምታገኙለት ቻናል ነው።
~በዚህ ቻናል

#አስደናቂ_እና_አስገራሚ_እውነታዎች_ያገኛሉ።
Join ይበሉ!
#For Promotion @ARTURO_NAFY
https://t.me/world_facts_channel
#Share