Get Mystery Box with random crypto!

'አዲስ ፖለቲካዊ እይታ ለአዲስ አገራዊ እምርታ!' በኮልፌ ወረዳ 01 የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት | Kolfe Prosperity party 01 Youth League

"አዲስ ፖለቲካዊ እይታ ለአዲስ አገራዊ እምርታ!"

በኮልፌ ወረዳ 01 የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት "አዲስ ፖለቲካዊ እይታ ለአዲስ አገራዊ እምርታ" በሚል ሰነድ ዙርያ ለአመራሩ ቀድሞ የተሰጠው ስልጠና በየጣቢያው ላሉ የብልፅግና ለአባላት በትላንትናው እለት መሰጠት የጀመረው ስልጠና በዛሬው እለትም ተጠናክሮ ቀጥሏል።

በዚህም መሰረት በቀን 9/10/2014ዓ.ም የጣቢያ 8 እና 9 የፓርቲ አባላት በመንግሥት እና በፓርቲው የ10 ዓመት ፍኖተ ካርታ እቅድ፣ የፓርቲ ተቋማዊ ግንባታ እንዲሁም የሚዲያና ኮሚኒኬሽን ላይ ስልጠና ተሰጥቷል።
ምንጭ
የኮልፌ ወረዳ 01 ብልፅግና ፓርቲ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን
በአማራጭ ገፆቻችን
የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/woreda01youthleague
የብልፅግና ወጣቶች ሊግ ፌስቡክ ገፅ 1 :-https://www.facebook.com/profile.php?id=100076300563488
የብልፅግና ወጣቶች ሊግ ፌስቡክ ገፅ 2 :-https://www.facebook.com/profile.php?id=100075869087632