Get Mystery Box with random crypto!

Wonder Soul 💭

የቴሌግራም ቻናል አርማ wondersoul — Wonder Soul 💭 W
የቴሌግራም ቻናል አርማ wondersoul — Wonder Soul 💭
የሰርጥ አድራሻ: @wondersoul
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.12K
የሰርጥ መግለጫ

Sometimes I offend people
Contact:
@Wondersoulbot
#blamethecoffee
February 3, 2019

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 28

2021-05-24 17:47:25 In a society where sex is taboo, "አትረባም!" should not be an insult
989 views14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-24 07:25:10 ...ደህና ሁን ልበልሽ በእምባ እየታጠብኩኝ....

አሃሃ...ፍቅርን ለመጨረስ ....
መቼም አልታደልኩም

- when she had enough of your 2-second strokes and finally decided to leave you
1.5K views04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-18 08:03:06 በድህነት champions league ለዋንጫ የምትፎካከር ሀገር ውስጥ እየኖረ microchip ሊቀበርብኝ ነው አልከተብም ይልሀል ...

My brother የመድፍ ቀለሀም ይቅበሩብህ ዝም ብለህ ተከተብ!

ደሞ track ያረጉኛል ይላል እኮ

Like, track you from ኬንቴሪ to Mexico? ቁርስህን ያደረ ጮርናቄ ስታኝክ Bill gates ቁጭ ብሎ ሊያይህ?

ወይስ everyday ጠዋት እና ማታ taxi ተሰልፍህ ስራ ሄደህ ቁጭ ብለህ ነገር ስትፈትፍት የምትውለውን interesting dayህን ነው trak ሚያረጉህ?


DNA ይቀይራል...

As if you have a better one now?ከጦጣነት ወዴት ሊቀይሩህ?

መካን ያደርጋል ይልሀል ደሞ

ብራዘር, አለመውልድህ በእውነቱ ትልቅ favor ነው ለሀገራችን:: you will be a hero! እንደውም DKT Ethiopia medal of honor ይሸልምሀል! ሆድ ቀነሰክልን.... ብትወልድም ሌላ ወፈፌ ዜጋ ነው ምታፈራው... ይቅርብህ

በ5 አምት ውስጥ ይገልሀል.... Population reduction ነው

ደሀ ሀገር ውጥ ስትኖር በ5 አመት ውስጥ አንተ በአተት ቀዝነህ የመሞት probability is way higher than humans going to Mars. ደሞ ያንተ አይነት population "ይደመራል" እንጂ አይቀነስም...

ሩቅ ስለሆነው DNA complication ምናምን ስትል የሰፈርህ ዲቻ ባልተሞረድ ቢላ ወግቶህ ይደፋሀል:: ገና ስላልወልደከው ልጅ እና መካንነት ስትጨነቅ የወለድከው ልጅ ዞር ብለህም ሳታየው በሱስ እና ድብርት ይሰቃያል::

ድህነት ነው መካን ሚያደርግህ!

መከተብ ፀጋ ነው!
ተከተቡ, አስከትቡ
1.9K viewsedited  05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-17 20:31:58 Teacher: ከባህላዊ እርግዝና መከላከያዎች ቢያንስ አንዱን ጥቀስ

Me: ቋቁቻ
2.0K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-17 19:03:11 God can literally whisper a gospel directly to every one of us on earth but no he has to use a wack Chinese made loudspeaker and scream on me ታምቡሬ እኪበጠስ while am waiting for a taxi
446 views16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-15 19:28:59 *chemistry class

Teacher: what compund boils at room temperature?

Me: BiTcH
1.5K views16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-08 20:56:42 Sex with አርኪeologist must be satisfaction guaranteed
936 views17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-02 19:16:05 *tiktok addiction support club

Hi, my names is xtrmsheeeesh2020
944 views16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-30 09:55:20 Explore the world and travel from your home! Join

@wanderlustguide
1.1K views06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-29 20:42:05 Me: what happens አጭር ሰውን square root ውስጥ ብታስገበው? ይወጣል?

Friend: you can't put a negative number in a square root
808 views17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ