Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የሳውንድ ቦምብ ቤተሰብ እንደምን አላችሁ ላለፉት 2 አመት በላይ በ Soundbomb ስም | Wonder Soul 💭

ውድ የሳውንድ ቦምብ ቤተሰብ እንደምን አላችሁ

ላለፉት 2 አመት በላይ በ Soundbomb ስም ወዳጅነታችንን ቤተሰብነታችንን አጠናክረን ቀጥለናል።

ስም ስያሜያችንን ወደ ' ካሴት ሙዚቃ - Cassette Musiq' መቀየራችንን በይፋ እየገለፅን፣ በሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች እና ዩትዩብ ጨምሮ በሙሉ ዝግጅት የካሴት ሙዚቃዎችን ተገቢው ክሬዲት በመስጠት ስማቸውን እያወደስን እና በድጋሚ እያስጠራን የምንቀጥል ይሆናል መልካም የመዝናኛ ጊዜ ይሁነን

@cassettemusiq