Get Mystery Box with random crypto!

Traffic police: ለምንድነው ከፍጥነት በላይ ምታሽከረክረው...? Me:.... እንትን.. | Wonder Soul 💭

Traffic police: ለምንድነው ከፍጥነት በላይ ምታሽከረክረው...?

Me:.... እንትን.... ሌላ ትራፊክ ጃምቦ ልጋብዝ .... ቁርጥ አዞ.... እየጠበቀኝ ነው... ቆየሁበት.... ለዛ ነው

Traffic police: በል ፈጠን በል.... አጅብሀለው... ተከተልኝ!