Get Mystery Box with random crypto!

Wollo University

የቴሌግራም ቻናል አርማ wollouniversity12 — Wollo University W
የቴሌግራም ቻናል አርማ wollouniversity12 — Wollo University
የሰርጥ አድራሻ: @wollouniversity12
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.41K
የሰርጥ መግለጫ

Official WOLLO UNIVERSITY Telegram Channel.
ትክክለኛው የወሎ ዩኒቨርስቲ ቴሌግራም ቻናል።
ሁሉንም ካምፓስ ያቀፈ ቻናል
እንኳን በሰላም ወደ ወሎ ዩኒቨርሲቲ መጣችሁ!!
የፍቅር እና የጥበብ ዩኒቨርሲቲ
University of Love and Wisdom!
#For_More_Info
👇
@wollouniversitycontactbot
@Jsktybh
@Zigo77

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-10 04:23:31 ለኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
A+ PLUS ሲስተም ላይ personal information ያልሞላችሁ ተማሪዎች በአስቸኳይና በትክክል እንድትሞሉ እያሳሰብን ያልሞላ ተማሪ በመጨረሻ በትምህርት ማሰረጃው ላይ ለሚፈጠር ስህተት ሃላፊነት የማንወስድ መሆኑን አውቃችሁ ሁላችሁም እንድትሞሉ እንሳስባለን።
መረጃው፥ - የሬጅስትራር ጽ/ቤት ነው።
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
6.4K views●▬▬▬▬๑۩Santa K۩๑▬▬▬▬▬●, 01:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 02:42:23
9.1K views●▬▬▬▬๑۩Santa K۩๑▬▬▬▬▬●, 23:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 08:10:02
#CONGRATULATION
እንኳን ደስ አለን
=========
ለሁሉም የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የማኔጅመንት አባላት፣ የአስተዳደር ሰራተኞች ፣ ተማሪዎች ና አካባቢው ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አለን ደስ አላቹህ ።
ዛሬ ሀምሌ 3/2014 አ.ም የኮምቦልቻ ካምፓስ የ2014 አ.ም የእግር ኳስ ቡድን ከጣሊያን ድርጅት ካርቪኮ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ኮምቦልቻ ካምፓስ 2ለ0 በማሸነፍ ዋንጫውን አንስተዋል ።

የእለቱ ኮኮብ ተጫዋች ቻሌ አበበ ( የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተማሪዎች ህብረት ጤና ተጠሪ) ተሸላሚ ሆኗል።

Wollo university student union
3.1K views◔͜͡◔ Santa K ◔͜͡◔, 05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 02:56:40
ኢድ ሙባረክ!
=============//=============
እንኳን ለ1443ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!
እያልን ለአረፋ በዓል የፆመኛ ተማሪዎች መግቢያ ሲነር ካፌ ሲሆን።
ለሙስሊም ተማሪዎችና ስጋ ለምትበሉ ክርስቲያን ተማሪዎች ደግሞ ፍሬሽ ካፌ መሆኑን አውቃችሁ እንድትስተናገዱ ማሳሰብ እንወዳለን

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

Wollo university

@wollouniversity12
@wollouniversity12
4.1K views◔͜͡◔ Santa K ◔͜͡◔, 23:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 17:06:56 CamScanner 06-16-2022 02.23.pdf
7.1K viewsDaniel Gebeyaw ("DagiiD"), 14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 03:39:01 MId Exam Examination Rooms

Wollo University Dessie Campus

Student union Dessie
9.1K views◔͜͡◔ Santa K ◔͜͡◔, 00:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 03:37:40
8.5K views◔͜͡◔ Santa K ◔͜͡◔, 00:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 09:46:18 የ 2013 ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ገቢ ተማሪዎች የ 2ኛው ሴሚስተር አጋማሽ ፈተና ከ ሰኞ 13/10/2014ዓ.ም ጀምሮ እስከ 20/10/2014ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን የፈተና መርሃ ግብሩን በትምህርት ክፍል ጊዜው ለማድረግ በተቃራኒ ሽፍት ባለው የትምህርት ክፍለ ጊዜ ላይ ጫና ስለሚያሳድር የፈተና መርሃ ግብሩ ከ ሰኞ 13/10/2014ዓ.ም ጀምሮ እስከ አርብ 17/10/2014ዓ.ም ከ 10፡00 እስከ 11፡30 ሲሆን ቅዳሜ በ20/10/2014ዓ.ም ከ ጧቱ 2፡30 እስከ 5፡30 በደሴ ግቢ የሚሰጠው በብሎክ 63 ባሉ የመማሪያ ክፍሎች የሚካሄድ ይሆንል፡፡

Wollo University Dessie Campus

@wollouniversity12
@wollouniversity12

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
8.6K views◔͜͡◔ Santa K ◔͜͡◔, edited  06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 05:56:41
schedule for additional sections (NS: M and N)


ደሴ ካምፓስ
7.2K views◔͜͡◔ Santa K ◔͜͡◔, edited  02:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 05:56:41 Mid Exam Schedule for Medicine, Veterinary-Medicine, Pharmacy & Law Students.

Wollo University Dessie Campus

Dessie Student union

@wollouniversity12
@wollouniversity12
6.6K views◔͜͡◔ Santa K ◔͜͡◔, 02:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ