Get Mystery Box with random crypto!

Wollo University Registrar and Alumni Director ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳሬክቶሬት

የቴሌግራም ቻናል አርማ wolloregistraroffice — Wollo University Registrar and Alumni Director ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳሬክቶሬት W
የቴሌግራም ቻናል አርማ wolloregistraroffice — Wollo University Registrar and Alumni Director ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳሬክቶሬት
የሰርጥ አድራሻ: @wolloregistraroffice
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.91K

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-04-29 19:52:21 #MoE #ExitExam

የትምህርት ሚኒስቴር ፤ በመጪው ሀምሌ ወር ላይ በዩኒቨርሲቲዎች #በኦንላይን ለሚካሄደው የመውጫ ፈተና 30 ሺህ ኮምፒውተሮች ዝግጁ መሆናቸውን አሳውቋል።

ሚኒስቴሩ ፤ ከ240 ሺህ በላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁን ገልጿል። 

በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የማያልፉ ተማሪዎች ድግሪ የማይሰጣቸው በመሆኑ ተማሪዎች ለሚሰጠው ፈተና ራሳቸውን አንዲያዘጋጁ ማሳሰቢያ ተላልፏል።

በሀምሌ ወር ከሚሰጠው ፈተና በፊት በግንቦት ወር መጨረሻ ላይ የሙከራ ፈተና እንደሚሰጥ ተገልጿል።

ሚኒስቴሩ ፤ በኦንላይን ፈተናው መሰጠቱ ኩረጃን ለማስቀረት፣ የወረቀት ወጪና ማጓጓዣን ለመቀነስ ይረዳል ብሏል።

ለፈተናው በአጠቃላይ ከ15 በላይ ኮርሶች በየትምህርት መስኩ ተወጣጥተው ዝግጁ መሆናቸውን የገለፀው ሚኒስቴሩ " የፈተናው ውጤት በኦንላይን ይፋ የሚደረግና ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ ይሆናል " ብሏል።

ፈተናውን የማያልፉ ተማሪዎች ያለገደብ በተደጋጋሚ የመፈተን እድል እንደሚኖራቸው በመመሪያ መቀመጡን ያስታወሰው ትምህርት ሚኒስቴር " የመውጫ ፈተናው የተለየ ዓላማ የሌለው እና የተማሩትን ብቻ የሚመዝን በመሆኑ ተማሪዎች ሳይደናገጡ እንዲዘጋጁ ለተማሪዎች ጥሪ አቅርቧል።

ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመፈተኛ ጣቢያ እንደሚሆኑ ይፋ ተደርጓል።

https://t.me/merejadote
805 views16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 11:11:44
On line Student Probation Request Step
842 views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 11:09:44 On line Student Probation Request Step
833 views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 19:17:58
757 views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 19:17:58
763 views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 10:44:00 4_5879944836794027699.pdf
787 views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 12:56:44
10.1K views09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 09:48:04
9.7K views06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 19:15:33
5.1K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 19:15:25
4.1K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ