#Update..! በጎንደር የተጀመረው ህዝባዊ እምቢተኝነት ወደ ዳባትና ደባርቅ ከተሞች በፍጥነት እየተዛመተ ይገኛል።መንገዶች እየተዘጉ ይገኛሉ። በሸዋ በጎንደር ህዝብ ተቆጥቶ፣ በጎጃም በወሎ ህዝብ ተቆጥቶ፣ ያድራል ወይ በውነቱ ያ ፈሪ ተኝቶ እናት አለም ጎንደር 1.1K views12:34