Get Mystery Box with random crypto!

በ2014 ዓ.ም የሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈታና ወስዳችሁ የዩኒርቨሲቲ መግቢያ ውጤት | Wolkite University Registrar

በ2014 ዓ.ም የሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈታና ወስዳችሁ የዩኒርቨሲቲ መግቢያ ውጤት ላመጣሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን ምርጫችሁ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እንድታደርጉ ያሉን ፕሮገራሞች እና ስለዩኒቨርሲቲያችን አጭር መግለጫ እንድታነቡ እንጋብዛለን፡፡