Get Mystery Box with random crypto!

'...የቃሉ አገልጋዮችና ምሥክሮች የነበሩት ሐዋርያት በሥጋ የወለደችውን የእናቱን ዕረፍትና፤ እርስ | wina picture

"...የቃሉ አገልጋዮችና ምሥክሮች የነበሩት ሐዋርያት በሥጋ የወለደችውን የእናቱን ዕረፍትና፤ እርስዋን የሚመለከቱ የመጨረሻዎቹን ምሥጢራትም ማየት ነበረባቸው፡፡ ይህም የሆነው የክርስቶስ የዕርገቱ የዓይን ምሥክሮች እንደሆኑ ሁሉ የወለደችውም እናቱ ወደዚያኛው ዓለም ለመሸጋገርዋ ምሥክሮች መሆን ስላለባቸው ነው..." ቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ

#እንኳን_ለእመቤታችን_ቅድስተ_ቅዱሳን_ንጽሕተ_ንጹሐን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም_የዕርገት_ክብረ_በዓል_አደረሰን_አደረሳችሁ!

#መልካም_በዓል!


join us
@winaedit2 @wintana_wb @Winagfx
https://t.me/joinchat/V2t-Wam1Ovdhi6op