Get Mystery Box with random crypto!

#ሐምሌ_7_እንኳን_አደረሳችሁ በዚህች ቀን አጋዕዝተ ዓለም ስላሴ በአብርሃም ቤት ተገኝተው ቤቱ | wina picture

#ሐምሌ_7_እንኳን_አደረሳችሁ

በዚህች ቀን አጋዕዝተ ዓለም ስላሴ በአብርሃም ቤት ተገኝተው ቤቱን የባረኩበት የይስሃቅን መወለድ ያበሰሩበት እንዲሁም የአንድነታቸውንና ሶስትነታቸው ሚስጢር የገለጹበት ታላቅ በዓል ነው። ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #ሐምሌ_7
#profile #timline #post #story

On Telegram
         • t.me/winagfx2
         • t.me/winaedit2
Share
https://t.me/joinchat/V2t-Wam1Ovdhi6op