Get Mystery Box with random crypto!

1000 ዓመት የሞላው ይህ ሀውልት በውስጡ መነኩሴ ተገኘ በቻይና የሚገኘው ይህ ሀውልት በጨረታ | What if

1000 ዓመት የሞላው ይህ ሀውልት በውስጡ መነኩሴ ተገኘ

በቻይና የሚገኘው ይህ ሀውልት በጨረታ ከተሸጠ በኋላ በኔዘርላንድ ሀገር CT - Scan ሲነሳ በውስጡ ይህ የቡድሀ እምነት ተከታይ መነኩሴ ተገኘ መገኘቱን CGTN በድህረ-ገፃቸው አሳውቀዋል ።