Get Mystery Box with random crypto!

የሶማሊያ ጦር አልሸባብን ከአዳን ያባል ከተማ አስለቀቀ ለስድስት አመታት በአልሸባብ ቁጥጥር ስር | መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው

የሶማሊያ ጦር አልሸባብን ከአዳን ያባል ከተማ አስለቀቀ

ለስድስት አመታት በአልሸባብ ቁጥጥር ስር የቆየችው አዳን ያባል ከተማ ፥ የቡድኑ ታጣቂዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ነበረች ተብሏል
https://am.al-ain.com/article/somali-forces-capture-major-town-from-al-shabaab