Get Mystery Box with random crypto!

የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ በ1 ሳምንት ውስጥ ከ250 በላይ የሙስና ወንጀል ጥቆማዎች እንደደረሱት | መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው

የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ በ1 ሳምንት ውስጥ ከ250 በላይ የሙስና ወንጀል ጥቆማዎች እንደደረሱት አስታወቀ

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተቋቋመው የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ ወደ ስራ በመግባት እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታወቀ።

የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ በቀለን ጨምሮ የተለያዩ የፍትህና ፀጥታ የስራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንና የክስ ምስረታ ሂደት ላይም መሆኑን ኮሚቴው ገልጿል።

በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ250 በላይ ጥቆማዎች በተለያዩ መንገዶች ቀርበው ማጣራት እየተከናወነባቸው መሆኑንም አስታውቋል።
https://am.al-ain.com/article/director-general-of-the-ethiopian-financial-security-service-and-other-officials-were-arrested-on-corruption