Get Mystery Box with random crypto!

ፕሬዝዳንት ባይደን የዩክሬንን ጦርነት ለማቆም ከቱፒን ጋር ለመምከር ዝግጁ መሆናቸውን ተናገሩ ይሁ | መከላከያው ሰራዊት ዜና ከየ አቅጣጫው

ፕሬዝዳንት ባይደን የዩክሬንን ጦርነት ለማቆም ከቱፒን ጋር ለመምከር ዝግጁ መሆናቸውን ተናገሩ

ይሁንና ፕሬዝዳንት ፑቲን ጦርነቱን ለማቆም ፍላጎት እንዳላሳዩ የተናገሩት ፕሬዝዳንት ባይደን "ይሄን ጦርነት ለማቆም ብቸኛው መፍትሄ ሩሲያ ጦሯን ከዩክሬን ማስወጣት ብቻ ነው" ሲሉም አክለዋል።

ፕሬዝዳንት ፑቲንን በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ የሚሉት ፕሬዝዳንት ባይደን ከፑቲን ጎን ቁጭ ብዬ አዕምሮው ውስጥ ምን እንዳለ እና ምን እንደሚያስብ ማወቅ እፈልጋለሁም ብለዋል።

የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በበኩላቸው ዩክሬናዊያን በግዛታቸው እና በሀገራቸው ጉዳይ መወሰን እና መደራደር የሚችሉት ዩክሬናዊያን ብቻ መሆናቸውን ገልጸዋል።
https://am.al-ain.com/article/biden-says-ready-to-discuss-with-putin-over-ukarine-war