Get Mystery Box with random crypto!

ርዕስ፦➴➴➴➴➴ #የሸዋል ዒድ ተብሎ ሰለሚከበረው ብይኑ። ▬▬▬▬▬▬ ➤ ነቢዩን መቃረንና መከ | የወረታ ከተማ ሰለፊያ የቂራአት መድረክ

ርዕስ፦➴➴➴➴➴
#የሸዋል ዒድ ተብሎ
ሰለሚከበረው ብይኑ።

▬▬▬▬▬▬

➤ ነቢዩን መቃረንና መከከተል በ 6 (ስድሥት )ነገራቶች ይካተታል

ሸዋል ⓼/10/1443 የተደረገ ሙሓዶራ

በሳዑዲ ዓረቢያ በጂዳ ከተማ የተደረገ አንገብጋቢና ወሳኝ የሆነ ሙሓዶራ።

▬ በተለይ በደቡብ እና በሐረር ክልል ይህ የሸዋል ዒድ ተብሎ ከዒድ አል-ፊጥር በበለጠ ሁኔታ ይከበራል። አላህን ልትፈሩ ይገባል ይላሉ ሸይኹ...

#በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚ (ሀፊዘሁሏህ)
https://t.me/abdulham/1904