Get Mystery Box with random crypto!

محاضرة جديدة አዲስ ሙሐደራ      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ عنوان፡- ➘➷➴ «طري | የወረታ ከተማ ሰለፊያ የቂራአት መድረክ

محاضرة جديدة
አዲስ ሙሐደራ
     ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

عنوان፡- ➘➷➴
«طريقةالسلف وأصوله»
ርዕስ፦➘➷➷
«የሰለፎች ጎዳና እና መሰረቶቹ
በሚል ርዕስ የተደረገ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሐደራ!

الشَّيخ أبِي نهى أحْـمَـدْ بْنْ أَولْ «حَفِظَهُ اللَّهُ»
በሸይኽ አህመድ አወል አቡ ኑሀ አላህ ይጠብቃቸው


=>በሙሓደራው ውስጥ፦
የመንሀጀ ሰለፍ መሰረቶች በሰፊው ተዳሰዋል
ሰለፍዮች ነን ስንል ወደነማን እንደምንጠጋ
ሰለፍይ ሳይሆኑ ሰለፍይ ነን ብለው የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ስለመኖራቸው
ሰለፍይ ነኝ ያለ ሁሉ ሰለፍይ እንዳልሆነ
➩ከቢድዐ እና ከባለቤቶች መራቅ እንዳለብን
በቢድዐ ባለቤቶች ላይ መልስ መስጠት ከትላልቅ መልካም ስራወች ውስጥ እንደሚመደብ
ተክፊር እና ተብዲዕ የተለያዩ ነገራቶች ስለመሆናቸው
ቢድዐ ተላላፊ በሽታ ስለመሆኑ
➩ከቢድዐ ሰወች ጋር መቀማመጥ የሚያመጣው አደጋ

አገራችን ላይ ያሉ ኢኽዋኖች ሱሩርዮች ስለመሆናቸው
የቢድዐ ባለቤቶችን :
መስማት እንደማይችል
ከነሱ ኢልም መውሰድ እንደማይቻል
ኪታቦቻቸውን ማንበብ እንደማይቻል ተብራርቷል


بمدينة ورتا [إثيوبيا]؛ في مسجد السلفية

በደቡብ ጎንደር በወረታ ከተማ  በሰለፍዮች መስጂድ መስጅደ ሰለፍያ የተሰጠ ጣፋጭ የሆነ ምክር


⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/Weretaselefiyaqiraat
t.me/Weretaselefiyaqiraat
t.me/Weretaselefiyaqiraat